ከአበረታች ቅመሞች ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥቆማ ከታች በተጠቀሱት መንገዶች መረጃ በመስጠት ስፖርቱን ከአደጋ ከመታደግ ባሻገር አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም በስፖርተኞች ላይ የሚመጣውን ሁለንተናዊ የጤና ችግር እንከላከል !!! Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation በፔሩ ሊማ በሚካሄደው የ20ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌትክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። የፀረ-አበረታች ቅመሞች/ፀረ-ዶፒንግ/ የቅስቀሳና ህዝብ ንቅናቄ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው ።