የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምተሟሉ ተወዳዳሪዎች ከስር በሚገኘው ማስታወቂያ መሰረት ቀርባችሁ እንድታመለክቱ እንጋብዛለን!!

By Ermias