ዶፒንግ ስፖርቱን ከመጉዳት ባሻገር የሰዉ ልጅ የጤና ጠንቅ እየሆነ መጥቷል በዚህም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የስፖርት ቤተሰቡን ግንዛቤ የማስጨበጥ እና ህጎችን ተግባራዊ የማድረግ ስራ በከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአገራችን ንፁህ ስፖርት በማስፋፋት በየደረጃው ፍትኃዊ የውድድር ስርዓት እንዲሰፍን እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃም ንፁህ በሆነ መልኩ ተወዳድረው የሚያሸንፉ ስፖርተኞችን ለማፍራት እየሰራን ነው፡፡

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ከአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀ ንሲ (WADA) ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር የቪድዮ ኮንፈረንስ ውይይ ባደረጉበት ወቅት ከተናገሩት ።

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *