Month: October 2018

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡

የጽህፈት ቤቱ (ETH-NADO) የሚገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከተ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት እስካሁን ድረስ ያለው አፈፃፀም እና ከጽ/ቤቱ ባህሪ አንፃር ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ…

በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡

ጥቅምት 14/2011 ዓ.ም በ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በአለም አቀፍ የማራቶን ውድድሮች ላይ የተከለከሉ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በመጠቀም የህግ ጥሰት በፈፀሙ አትሌቶች ላይ ከ4-8 ዓመት የሚደርስ ቅጣት ተጣለ፡፡…