የተለያዩ የስፖርት ባለሞያዎችን ያቀፈ ቋሚ የፀረ-ዶፒንግ ፈሮም ተቋቋመ፤ ፎረሙ በየስድስት ወሩ መደበኛ የውይይት መድረክ ይኖረዋል፡፡
የተለያዩ የስፖርት ባለሞያዎችን ያቀፈ ቋሚ የፀረ-ዶፒንግ ፈሮም ተቋቋመ፤ ፎረሙ በየስድስት ወሩ መደበኛ የውይይት መድረክ ይኖረዋል፡፡ የካቲት 22/2011 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአገራችን ስፖርት በተለይም የአትሌቲክሱ ተግዳሮት መሆን ከጀመረ…