Day: 1 November 2019

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ ለትውጣጡ ረዳት የዶፒንግ የምርመራና ቁጥጥር ሰልጣኝ ባለሙያዎች የእውቀትና የክህሎት ሽግግር ስልጠና መስጠት ተጀመረ::

ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ ለትውጣጡ ረዳት የዶፒንግ የምርመራና ቁጥጥር ሰልጣኝ ባለሙያዎች የእውቀትና የክህሎት ሽግግር ስልጠና መስጠት ተጀመረ:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት የተሰጠውን ተልዕኮ በዕውቀት ለማስፈፀም ያስችለው ዘንድ ከተለያዩ የሙያ ዘርፍ…