Month: December 2019

በሁለተኛው ዙር የስልጠና መርሃ-ግበር ለተካተቱ የስፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ ተቋማት አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ በሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በሁለተኛው የፀረ-ዶፒንግ የስልጠና መርሃ ግብር ለተካተቱ የስፖርት አካዳሚና ማሰልጠኛ…

በምርመራ ቋት ለተካተቱ በአለም አቀፍ ደረጃ የጎዳና ላይ ሩጫ ተወዳዳሪዎች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በምርመራ ቋት ለተካተቱ በአለም አቀፍ ደረጃ የጎዳና ላይ ሩጫ ተወዳዳሪዎች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ‹‹ አንጋፋ አትሌቶች እራሳችንን ከአበረታች ቅመሞች በማራቅ ፡፡ ለተተኪ አትሌቶች ሞዴል መሆን ይጠበቅብናል፡፡›› አትሌት ቀነኒሳ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ዶፒንግን በመክላከልና በመቆጣጠር ረገድ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን የዓለም አትሌቲክስ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት(ኤአዩ) የበላይ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ዶፒንግን በመክላከልና በመቆጣጠር ረገድ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን የዓለም አትሌቲክስ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት(ኤአዩ) የበላይ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ ሰኞ ህዳር 29/2012 በአዲስ አበባ ቸርችል ሆቴል የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች…

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለመብራት ኃይል አትሌቲክስ ክለብ ስፖርተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ::

በስፖርት አበረታች ቅመሞች(ዶፒንግ) እና በታያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ለመብራት ኃይል አትሌቲክስ ክለብ ስፖርተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ:: ቀን-ዕረቡ 24/2012ዓ.ም ቦታ ፡-መብራተ ኃይል ስፖርት ክለብ አዳራዲሽ አዲስ አበበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት…