Year: 2019

የክብደት ማንሳት ስፖርተኞች በ12ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ለመሳተፍ የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራ የአድራሻ (Whereabouts Information) ምዝገባ ማካሄድ ሳይችሉ ቀርተዋል።

የክብደት ማንሳት ስፖርተኞች በ12ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ለመሳተፍ የአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራ የአድራሻ (Whereabouts Information) ምዝገባ ማካሄድ ሳይችሉ ቀርተዋል። ቀን: ነሐሴ 27/2011 ዓ.ም በአለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ወይም ፀረ-ዶፒንግ…

የምስራቅ አፍሪካ አገሮችና የአፍሪካ ዞን 5 የፀረ-ዶፒንግ ድርጅት አባል አገራት መደበኛ የፀረ-ዶፒንግ ስብሰባ በአገራችን አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል፡፡

የምስራቅ አፍሪካ አገሮችና የአፍሪካ ዞን 5 የፀረ-ዶፒንግ ድርጅት አባል አገራት መደበኛ የፀረ-ዶፒንግ ስብሰባ በአገራችን አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል፡፡ ቀን፡ ሰኔ 03/2011 ዓ.ም አገራችን ኢትዮጵያ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከሁሉም ክልሎች/የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከ500 በላይ ለሚሆኑ የስፖርት ባለሞያዎች(አሰልጣኞች፣ ዳኞች እና ኢንስትራክተሮች) በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ መስጫ ስልጠና እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ከሁሉም ክልሎች/የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከ500 በላይ ለሚሆኑ የስፖርት ባለሞያዎች(አሰልጣኞች፣ ዳኞች እና ኢንስትራክተሮች) በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ መስጫ…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ(WADA) ነፃና ገለልተኛ የኦዲት ኮሚቴ በማቋቋም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤትን እና የአገራችንን አጠቃላይ የፀረ-ዶፒንግ እንቅስቃሴ በጥልቀት በመገምገምና ኦዲት በማድረግ ላይ ነው፡፡

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ(WADA) ነፃና ገለልተኛ የኦዲት ኮሚቴ በማቋቋም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤትን እና የአገራችንን አጠቃላይ የፀረ-ዶፒንግ እንቅስቃሴ በጥልቀት በመገምገምና ኦዲት በማድረግ ላይ ነው፡፡ ቀን፡- ሚያዝያ 24/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ…