Year: 2019

የተለያዩ የስፖርት ባለሞያዎችን ያቀፈ ቋሚ የፀረ-ዶፒንግ ፈሮም ተቋቋመ፤ ፎረሙ በየስድስት ወሩ መደበኛ የውይይት መድረክ ይኖረዋል፡፡

የተለያዩ የስፖርት ባለሞያዎችን ያቀፈ ቋሚ የፀረ-ዶፒንግ ፈሮም ተቋቋመ፤ ፎረሙ በየስድስት ወሩ መደበኛ የውይይት መድረክ ይኖረዋል፡፡ የካቲት 22/2011 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአገራችን ስፖርት በተለይም የአትሌቲክሱ ተግዳሮት መሆን ከጀመረ…

ለታዋቂ እስፖርተኞች፡ ለአትሌት ማናጀሮችና ተወካዩች በስፖረት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ

ለታዋቂ እስፖርተኞች፡ ለአትሌት ማናጀሮችና ተወካዩች በስፖረት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ! ቀን 29/05/2011 ዓ.ም ጌትፋም ሆቴል የኢትዩያጵያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በአገር አቀፍ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚወዳደሩ…

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩንቨርሲቲ በ2011 ዓ.ም ለሚመረቁ የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩንቨርሲቲ በ2011 ዓ.ም ለሚመረቁ የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ጥር 18/2011 ዓ.ም በአገራችን በስፖርት ሳይንስ ተማሪዎችን ከሚያሰለጥኑ ዩንቨሪስቲዎች በቀዳሚነት እና…

የስፖርት አበረታች ቅመሞች የኢንተለጀንስና ኢንቨስቲጌሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተሸጋገረ፡፡

የስፖርት አበረታች ቅመሞች የኢንተለጀንስና ኢንቨስቲጌሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተሸጋግሯል፡፡ በዚህ ቡድን ውስጥ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት…