Day: 25 May 2020

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ::

                 ጽ/ቤታችን /ETH-NADO/ በኮቪድ-19 ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ አደረገ ቀን-ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ስቴዲየም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በስታድዪም ዙሪያ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች…

የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ ነበር አለ ፡፡

ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አስታወቀ። በአለም አቀፍ ህጎችና…

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ተገለፀ ::

አትሌቶች ሳይዘናጉ ራሳቸውን ከኮረና ቫይረስ እና ከዶፒንግ መጠበቅ የሚገባቸው ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት አግባብ ያላቸውን የምርመራና ቁጥጥር ፕሮግራሞች ተግባራዊ ያደርጋል፡፡    በአሁኑ ወቅት አለማችንን እያስጨነቀ ያለው የኮረና ቫይረስ…