Month: December 2020

The Ethiopian National Anti-Doping Office (ETH-NADO)has provided Anti-Doping awareness

ለኢትዮጲያ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- አርብ ታህሳስ 9/04/2013 ዓ.ም ቦታ፡-የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን አደራሽ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ለኢትዮጲያ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ በዛሬው እለት አካሄደ ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ በዛሬው እለት አካሄደ ፡፡ በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ ከ 30…

የ6ኛ ቀን የዶፒንግ ግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥልጠና መርኃ-ግብር

የ6ኛ ቀን የዶፒንግ ግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥልጠና መርኃ-ግብር ለአዳማና ዳዲቦሩ አትሌቲክሰ ክለብ አባላት በዶፒንግ ፅን-ሃሳብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ፡፡ (ETH-NADO ከሰዓት በኃላ ቅዳሜ ተህሳስ 03/2013 ዓ.ም)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች…

የ5ኛ ቀን የሥልጠና መርኃ-ግብር

የ5ኛ ቀን የሥልጠና መርኃ-ግብር የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በክለቡ መደበኛ ስልጠና ካሪኩለም ውስጥ እንዲካተትና ተግባራዊ ለማድረግ እየስራ መሆኑን የበቆጂ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ገለጸ፡፡ (ETH-NADO ቅዳሜ ተህሳስ 03/2013…

ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡

ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡ የዛሬው የ4ኛ ቀን ፕሮግራም ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል ለአስተዳደር ሰራተኞች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡-ታህሳስ…

የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም

የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ቀን፡-ታህሳስ 01/2013 ዓ.ም ቦታ፡- አሰላ ከተማ (ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ…

ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ Anti-Doping Awareness Creation Training being offered to Some 20 Tirunshe Dibaba’s Sport Training Centre Administrator, Coaches,…

ለአንደኛ ዙር የኢትዮጵያ ጠረፔዛ ቴኒስ የክለቦችና የተጋባዥ ክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ለሚሳተፉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ፡፡አትሌቶች

ለአንደኛ ዙር የኢትዮጵያ ጠረፔዛ ቴኒስ የክለቦችና የተጋባዥ ክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች፤ ለቡድን አመራሮች፤ ለአሰልጣኞችና ለድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ፡፡ ቦታ፤…

የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (DCOs and BCOs) ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ::

ከተለያዩ ተቋማ ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (DCOs and BCOs) ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ:: ህዳር 25/2013 አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-Nado) የስፖርት…