የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (DCOs and BCOs) ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ::
ከተለያዩ ተቋማ ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (DCOs and BCOs) ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ:: ህዳር 25/2013 አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት (ETH-Nado) የስፖርት…