የ5ኛ ቀን የሥልጠና መርኃ-ግብር
Read Time:34 Second
የ5ኛ ቀን የሥልጠና መርኃ-ግብር
የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በክለቡ መደበኛ ስልጠና ካሪኩለም ውስጥ እንዲካተትና ተግባራዊ ለማድረግ እየስራ መሆኑን የበቆጂ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ገለጸ፡፡
(ETH-NADO ቅዳሜ ተህሳስ 03/2013 ዓ.ም)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከ50 ለሚበልጡ ለበቆጂ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል አትሌቶች፤አመራሮችና ለድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
Bokoj Town: The Ethiopian National Anti-Doping Office (ETH-NADO) on December 12, 2020, has provided Anti-Doping awareness Creation Training to Bokoj Sports Training Centre Athletes, Administration and Supportive staffs on the concept of doping and related issues.
More than 50 Athletes, Administration, and Supportive staffs were in attendance.
Related Post
The Ethiopian National Anti-Doping Office (ETH-NADO)has provided Anti-Doping awareness
ለኢትዮጲያ ፓራሊምፒክ ኮሚቴ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- አርብ ታህሳስ 9/04/2013 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ በዛሬው እለት አካሄደ ፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በተለያዩ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም የዶፒንግ ምርመራ በዛሬው እለት...
የ6ኛ ቀን የዶፒንግ ግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥልጠና መርኃ-ግብር
የ6ኛ ቀን የዶፒንግ ግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥልጠና መርኃ-ግብር ለአዳማና ዳዲቦሩ አትሌቲክሰ ክለብ አባላት በዶፒንግ ፅን-ሃሳብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ፡፡ (ETH-NADO...
ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡
ለማሰልጠኛ ተቋማት በዶፒንግ ላይ የሚሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡ የዛሬው የ4ኛ ቀን ፕሮግራም ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል...
የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም
የ3ኛ ቀን የስልጠና ፕሮግራም ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አትሌቶች በዶፒንግና በተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡...
ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ለጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል አመራሮች፤አሰልጣኞችና ለህክምና ባለሞያዎች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ Anti-Doping Awareness Creation Training being offered...
Average Rating