Year: 2020

የሽንት ናሙና አሰባሰብ ሂደት

ቀን፡ 25/03/2013 ዓ.ም ቦታ፡ አዳማ ራስ ሆቴል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት የምርመራ እና ቁጥጥር ዳይሮክተሬት አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘው የ DCO እና BCO ባለሙያዎች ስልጠና የቀጠለ ሲሆን የዛሬው የጥዋት…

የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር

የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቀን ፡-24/03/2013 ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ከሰአት በቀጠለው የስልጠና መርኃ ግብር በውድድር እና ከውድድር ጊዜ ወጪ አትሌቶች የጸረ-አበረታች ቅመም ምርመራ መምረጥና ማሳወቅ ሂደትን (Athlete Notification and…

የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር

የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ሀሙስ :-ህዳር 24 2013 ዓ.ም የስልጠናዉ ርዕሰ ጉዳይ፡- ለምርመራ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች ዙሪያና የአትሌቶች ደምና ሽንት ናሙና መሰብሰቢያና መላኪያ ቅፅ አሞላል (…

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ህዳር 23/2013 ዓ/ም አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ 40 ለሚጠጉ ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተወጣጡ ባለሙያዎች በዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ዙሪያ…

ለፌድራል ማረሚያ ቤት አተሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

ለፌድራል ማረሚያ ቤት አተሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- ሐሙስ ህዳር 17/03/2013ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ስፖርት ክለብ አደራሽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ስር ለሚገኙ ክለቦች፤ለፕሮጄክትና ክፍለ ከተማ አትሌቲክስ አሰልጣኞች የስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (Supplments) ከአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጋር ያላቸው ግኑኝነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ስር ለሚገኙ ክለቦች፤ለፕሮጄክትና ክፍለ ከተማ አትሌቲክስ አሰልጣኞች የስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (Supplments) ከአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጋር ያላቸው ግኑኝነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ አርብ ህዳር…

ለኢፌድሪ መከላከያ ስፖርት ክለብ አትሌቶች የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ትምረታዊ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡

ለኢፌድሪ መከላከያ ስፖርት ክለብ አትሌቶች የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ትምረታዊ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ቀን፡- አርብ ጥቅምት 20/2/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ለመከላከያ ስፖርት ክለብ…

ለመከላከያ ስፖርት ክለብ አትሌቶች በዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::

ለመከላከያ ስፖርት ክለብ አትሌቶች በዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ:: ቀን፡-ጥቅምት 18/2013ዓ.ም ቦታ፡- መከላከያ ስፖርት ክለብ አዳራሽ / ጃን ሜዳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH_NADO/ ለኢፌድሪ መከላከያ ስፖርት ከለብ…