የጽ/ቤቱ የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
Read Time:45 Second
የጽ/ቤቱ የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
ቀን፤ አርብ የካቲት12/2013 ዓ.ም አዳማ ከተማ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ በ2013 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው ተግባራት ላይ የጽ/ቤቱ ዳይሬክተሬቶችና ሰራተራተኞች ባሉበት ውይይትና ግምገማ ተካሄደ ፡፡
ከየካቲት 12-13 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆየው በዚህ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ክብር አቶ መኮነን ይደርሳል እና የጽ/ቤቱ የቦርድ አባልና የኢፌድሪ ሰፖርት ኮሚሽን የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰለሞን አልዩ ተግኝተዋል ፡፡
መድረኩ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሁን በዛሬ ዕለት የጽ/ቤቱ መጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጻም ሪፖርት በአቶ ፍቅሩ ንጉሴ የጽ/ቤቱ የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ ዳ/ ዳይሬክተር ቀርቧል፡፡
ከምሳ በኃላ የ6 ወር ሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት የተደርገ ሲሆን፡፡ መድረኩን ዋና ዳይሬክተሩ አቶ መኮንን ይደርሳልና አቶ ሰለሞን አልዩ መርተዉታል፡፡ ከመድረኩ በተነሱት ጥያቄዎች ላይም ሁለቱ አመራሮች ምላሽ ተሰጥቶበታል፡፡
በነገው ዕለት የቀጣይ የበጀት አመቱ የተከለሰ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ፡፡





Related Post
Profile for Continental RM Panel members – Africa –
Profile for Continental RM Panel members - Africa - Preamble: The Regional Anti-Doping Organizations (RADOs) from Africa are...
በጽ/ቤቱ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን በማጠናከር ቀጣይ ሥራዎችን ለማሳካት ሰራተኛውና አመራሩ ሊረባረብ እደሚገባ ተገለጸ፡
በጽ/ቤቱ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን በማጠናከር ቀጣይ ሥራዎችን ለማሳካት ሰራተኛውና አመራሩ ሊረባረብ እደሚገባ ተገለጸ፡ ‹‹በቀጣይ 6 ወር የጽ/ቤቱ ዋናኛ አጀንዳ 2021...
ለስፖርት ጋዜጠኞች የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል ::
የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ውይይት::
የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ...
The Ethiopian National Anti-Doping office /ETH-NADO/, in collaboration with the FDRE Sports Commission
The Ethiopian National Anti-Doping office /ETH-NADO/, in collaboration with the FDRE Sports Commission and, the Ethiopian Sports Journalists Association, has...
በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡
በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና...
Average Rating