የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው።

ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ ንቅናቄ አካል ለመሆን አመራሮች እና ሰራተኞች ችግኝ በመትከል አሻራቸውን እያስቀመጡ ይገኛሉ።