ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች (ETH-NADO) ኃላፊነትና ተግባር ምን ያውቃሉ ?
• የፀረ-አበረታች ቅመሞችን ፖሊሲዎችንና ስታራቴጂዎችን ማዘጋጀትና ተግባራዊ እዲሆን ማድረግ
• የአለም አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ህግ፣ስታንደርዶችንና መመሪያዎችን ማዘጋጀትና ተግባራዊ እዲሆኑ ማድረግ
• በኢትዮጵያ ዶፒንግን የመመርመርና የመቆጣጠር ስልጣኑን ተግባራዊ ያደርጋል
• በአትሌቶች ላይ የዶፒንግ ምርመራ፤ ቁጥጥርና ኢንተለጀንስ ማካሄድ
• የዶፒንግ ሕግን በሚጥሱ አትሌቶች እና የአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ላይ አስተዳራዊና የወንጀል ቅጣት እርምጃዎችን ይወስዳል
• የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስራ አመራርና አስተዳደር ስርአት (ADAMS) ይዘረጋል
• የስፖርተኞች የአድራሻ ምዝገባ (Where about Information) ያካሂዳል
• የኢተለጀንስ ስራ (ህብረተሰቡ መረጃ አዲሰጥ ያበረታታል)
• በየጊዜው ለህብረተሰቡ አስፈላጊ መረጃዎችን ይሰጣል በተለይም የስፖርቱን ማህበረሰብ በፀረ-አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የተሻል ግንዛቤና የህዝብ ንቅናቄ እዲፈጠር በመርዳት በኩል አስተዋጾኦ ማድረግ
• የተከለከሉ ንጥረ-ነገሮችን ለህክምና የመጠቀም (Therapeutic use Exemption) አገልግሎት ይሰጣል
• የውጤት አስተዳደር( Result Management)፣ የዳኝነት (Hearing) እና የይግባኝ ሰሚ (Appeal) ስርአት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
ዶፒንግን በጋራ እንከላከል !!!
እራሳችንን እና ወገኖቻችንን ከኮሮና ቫይረስ አንጠብቅ
አድራሻ፡- ስታዲየም የሃ ህንፃ 8ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡- 011 5 58 35 17
011 5 58 19 66
011 5 58 17 00
ፌስ ቡክ አድራሻችን፡- Facebook.com/Eth-Nado
ዌብሳይት አድራሻችን፡- www.ethnado.org
የቴሌግራም ቻናላችን:-@ethnado2012