የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው። ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ ንቅናቄ አካል ለመሆን አመራሮች እና ሰራተኞች ችግኝ በመትከል አሻራቸውን እያስቀመጡ ይገኛሉ። Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation በፔሩ ሊማ በሚካሄደው የ20ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌትክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ከአበረታች ቅመሞች ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥቆማ ከታች በተጠቀሱት መንገዶች መረጃ በመስጠት ስፖርቱን ከአደጋ ከመታደግ ባሻገር አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም በስፖርተኞች ላይ የሚመጣውን ሁለንተናዊ የጤና ችግር እንከላከል !!!