በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች(supplements) ላይ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ነው፡፡
ቅዳሜ :-የካቲት21/2013 ዓ.ም
አዳማ:- ሄልዝ ሆቴል
የኢተዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ETH-NADO/ በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ምግቦች( supplements) ምንነት፣ከዶፒነግ ጋር ያላቸው ዝምድና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ፤ከአዲስ አበባ፣ ከድሬደዋ እና ከሀረሪ ክልሎች ለተውጣጣ የስፖርት ተቋማት ህክምና ባለሞያዎች በአዳማ ከተማ ስልጠና በመሰጠጥ ላይ ነው፡፡
ሥልጠናውን እየተሰጠ ያለው በኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌድሬሽን ከፍተኛ የህክምና ባለሞያ በሆኑት በወ/ሮ ቅድስት ታደሰ ናቸው፡፡

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *