ከጥር 23-28/2015 ዓ.ም የሚቆየው እና ሶስተኛ ቀኑን በያዘው በአሰላ ከተማ በሚካሄደው 11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር ላይ ከሚሳተፉት የአትሌቲክስ ተወዳዳሪዎች በተጨማሪ የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ የወንዶች የእግር ኳስ ውድድር ላይ የሚሳተፉ የክለብ ተጫዋቾች ፣ ቡድን መሪዎች እና አሰልጣኞች በንቅናቄና እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሙ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ ፡፡ Share Facebook Twitter Pinterest LinkedIn Post navigation 4ኛው የኦሮሚያ ከ16 ዓመት በታች እና ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር 11ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ውድድር