በ4ኛው የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጉባኤ በፀረ-አበረታች ቅመሞች እቅስቃሴ ቅንጅታዊ አሰራር ቀርቦ ውይይት ተድጎበታል በቅንጅታዊ አሰራር ላይ ሰፊ ገለፃ ና ማብራሪያ ያደረጉት ክብርት ወ/ሮ ፋነታዬ ገዛኽኝ የኢትትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣ ም/ ዋና ዳይሬክተር ሲሆኑ ፡፡
አበረታች ቅመሞችን ለመከላልና ለመቆጣተር ተቋሙ ለብቻው የሚወጣው ጉዳይ አይደለም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እደሚገባ በገለፃቸው አብራርተዋል፡፡
ከዚህ ጎን ለጎን ባለፉት ጊዚያት የህግ ማዕቅፎችን የማዘጋጀትና ወደትግበራ የማሸጋገር ሥራ መሰራቱንም ገልፀዋል፡፡

By Ermias

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *