Month: December 2018

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤ በእግር ኳስ ስፖርት ላይ የሚደረገው ምርመራና ቁጥጥር ቀጣይነት ባለው እና በተጠናከረ መንገድ ይካሄዳል፡፡ ቀን፡ ታህሳስ…

በስፖርቱ ውስጥ በየደረጃው ለሚያገለግሉ ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ታህሳስ 17/2011 ዓ.ም በአገራችን በርካታ ባለሞያዎች በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ሰልጥነው በአሰልጣኝነት፣ በዳኝነት፣ በኢንስትራክተርነት እና በመሳሰሉት ዘርፎች በማገልገል ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እነዚህ የስፖርት ባለሞያዎች በአገር አቀፍ ደረጃ አበረታች ቅመሞችን ወይም…

የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የሥራ ኃላፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡

በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት /AIU/ ወይም ከውድድር ጊዜ ውጭ የአትሌቶች የዶፒንግ ምርመራ ክፍል የሥራ ኃላፊ የሆኑት ራፋኤል ሩክስ በኢትዮጵያ ብ/ፀ/አብ/ቅ/ጽ/ቤት ተገኝተው የስፖርት አበረታች ቅመሞች /ዶፒንግን…

አትሌት አበሰኒ ዳባ ጨመዳ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሟ በመረጋገጡ ለ4 (አራት) ተከታታይ ዓመታት እገዳ ተላልፎባታል፡፡

አትሌት አበሰኒ ዳባ ጨመዳ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሟ በመረጋገጡ ለ4 (አራት) ተከታታይ ዓመታት እገዳ ተላልፎባታል፡፡ ህዳር 28/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት በአገራችን በየደረጃው ጠንካራ ምርመራና ቁጥጥር በማድረግ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ውጤታማ እና በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጦች የተመዘገቡበት እንደሆነ ተጠቆመ፤ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የአገራችንን አፈፃፀም ገምግሟል፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች እንቅስቃሴ ውጤታማ እና በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጦች የተመዘገቡበት እንደሆነ ተጠቆመ፤ የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) የአገራችንን አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ ህዳር 28/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት…

የፀረ አበረታች ቅመሞች ቁጥጥር ባለሙያዎች (DCOs and chaperon) አቅም ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጽ/ቤቱ አስታወቀ

የፀረ አበረታች ቅመሞች ቁጥጥር ባለሙያዎች (DCOs and chaperon) አቅም ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ጽ/ቤቱ አስታወቀ ቀን፡ 01/03/2011 ዓ.ም የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአገራችንን ስፖርት ውጤታማነት ለማጎልበትና…

ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ከተለያዩ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፤ በፌዴራል ደረጃ ሲካሄድ የቆየው የስፖርተኞች ምርመራና ቁጥጥር በተቀጣይነት በተለያዩ ስፖርቶች ወደ ክልሎች እና…