የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የሥራ ኃላፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤትን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ፡፡
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን /IAAF/ የአትሌቶች ኢንቲግሪቲ ዩኒት /AIU/ ወይም ከውድድር ጊዜ ውጭ የአትሌቶች የዶፒንግ ምርመራ ክፍል የሥራ ኃላፊ የሆኑት ራፋኤል ሩክስ በኢትዮጵያ ብ/ፀ/አብ/ቅ/ጽ/ቤት ተገኝተው የስፖርት አበረታች ቅመሞች /ዶፒንግን…