Day: December 28, 2018

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ::

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤ በእግር ኳስ ስፖርት ላይ የሚደረገው ምርመራና ቁጥጥር ቀጣይነት ባለው እና በተጠናከረ መንገድ ይካሄዳል፡፡ ቀን፡ ታህሳስ…

በስፖርቱ ውስጥ በየደረጃው ለሚያገለግሉ ባለሞያዎች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ታህሳስ 17/2011 ዓ.ም በአገራችን በርካታ ባለሞያዎች በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ሰልጥነው በአሰልጣኝነት፣ በዳኝነት፣ በኢንስትራክተርነት እና በመሳሰሉት ዘርፎች በማገልገል ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም እነዚህ የስፖርት ባለሞያዎች በአገር አቀፍ ደረጃ አበረታች ቅመሞችን ወይም…