Month: January 2019

የስፖርት አበረታች ቅመሞች የኢንተለጀንስና ኢንቨስቲጌሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተሸጋገረ

የስፖርት አበረታች ቅመሞች የኢንተለጀንስና ኢንቨስቲጌሽን ቡድን ተቋቁሞ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ተሸጋግሯል፡፡ በዚህ ቡድን ውስጥ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ከአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት…