ሁሉም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በባለቤትነት ስሜት መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፤ 2ኛው ዙር የፀረ-አበረታች ቅመሞች ወይም ፀረ-ዶፒንግ የባለድርሻ አካላት ጉባኤ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዷል፡፡
ሁሉም ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ በባለቤትነት ስሜት መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፤ 2ኛው ዙር የፀረ-አበረታች ቅመሞች ወይም ፀረ-ዶፒንግ የባለድርሻ አካላት ጉባኤ በጁፒተር ሆቴል ተካሂዷል፡፡ ETH-NADO has…