ተልዕኮ
Read Time:6 Second
በአገራችን በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ነፃ የሆነ ስፖርት እንዲስፋፋ እና በትክክለኛው መንገድ ተወዳድረው ውጤታማ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞች እንዲፈሩ ማስቻል፡፡
Related Post
ራዕይ
በአገራችን በየደረጃው ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ነፃ የሆኑ ጤናማ ስፖርተኞች ተፈጥረውና ተፈጥሯዊ በሆነ መልኩ ተወዳድሮ የማሸነፍ ባህል ጎልብቶ ማየት፡፡
የጽ/ቤቱን ቦርድ ይተዋወቁ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት በቦርድ ማቋቋሚያ ደንብ የተደራጀ ሲሆን ለጽ / ቤቱ ውጤት እና ውጤታማ አፈፃፀም ከፍተኛ ሚናን ተጫውቷል...
ስልጣን እና ተግባራት
የፀረ-አበረታች ቅመሞች ሕጉን ጨምሮ ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ሕጎችና ደንቦች ጋር የተጣጣመ እና በየደረጃው ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ብሔራዊ...
Average Rating