Day: October 2, 2020

በመንገድ ላይ ትርኢት፣ የቅስቀሳ እና የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራሞች

በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው 7ኛው አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በዓል አከባበር ዛሬም በድንኳን ውስጥ እና በመንገድ ላይ ትርኢት፣ የቅስቀሳ እና የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራሞች ተጠናክሮ ቀጥሏል። The 7th World Anti-Doping Day…

የዓለም አቀፍ የፀረ- ዶፒንግ ቀንን ‹ከዶፒንግ ነጻ ቀን፤ እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ›

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጸ/ቤት /ETH-NADO/ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ በጊዜ በአገራችን ደሞ ለመጀመሪ ጊዜ የዓለም አቀፍ የፀረ- ዶፒንግ ቀንን ‹ከዶፒንግ ነጻ ቀን፤ እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ› በሚል መሪ ቃል በፓናል…

አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው

አለም አቀፍ የፀረ-ዶፒንግ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው የፀረ-ዶፒንግ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረው የፀረ-ዶፒንግ ቀን ” ከዶፒንግ ነጻ ቀን እራሳችንን ከኮሮና እንጠብቅ…

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር የጋራ የውይይት መድርክ አዘጋጁ ፡፡

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር የጋራ የውይይት መድርክ አዘጋጁ ፡፡ ቀን /14/01/2013 ዓ.ም የአገራችን የስፖርት ፀረ-አበረታች እንቅስቃሴ ከየት? ወዴት?፣የፀረ-አበረታች የህግ ማህቀፍ ቅኝት እና የ2013 ዓ.ም የትኩረት…