የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር
የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቀን ፡-24/03/2013 ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ከሰአት በቀጠለው የስልጠና መርኃ ግብር በውድድር እና ከውድድር ጊዜ ወጪ አትሌቶች የጸረ-አበረታች ቅመም ምርመራ መምረጥና ማሳወቅ ሂደትን (Athlete Notification and…
የከሰአት የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቀን ፡-24/03/2013 ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ከሰአት በቀጠለው የስልጠና መርኃ ግብር በውድድር እና ከውድድር ጊዜ ወጪ አትሌቶች የጸረ-አበረታች ቅመም ምርመራ መምረጥና ማሳወቅ ሂደትን (Athlete Notification and…
የዛሬው የስልጠናዉ መርኃ ግብር ቦታ፡- አዳማ ራስ ሆቴል ሀሙስ :-ህዳር 24 2013 ዓ.ም የስልጠናዉ ርዕሰ ጉዳይ፡- ለምርመራ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶች ዙሪያና የአትሌቶች ደምና ሽንት ናሙና መሰብሰቢያና መላኪያ ቅፅ አሞላል (…
ለዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ህዳር 23/2013 ዓ/ም አዳማ ራስ ሆቴል የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ 40 ለሚጠጉ ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተወጣጡ ባለሙያዎች በዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ዙሪያ…
ለፌድራል ማረሚያ ቤት አተሌቲክስ ክለብ አትሌቶችና አሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- ሐሙስ ህዳር 17/03/2013ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ስፖርት ክለብ አደራሽ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌድሬሽን ስር ለሚገኙ ክለቦች፤ለፕሮጄክትና ክፍለ ከተማ አትሌቲክስ አሰልጣኞች የስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (Supplments) ከአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ጋር ያላቸው ግኑኝነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ አርብ ህዳር…
ለክልልና ከተማ አስተዳደር ተወካዮች የፀረ-ዶፒኒንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ ********************************************** ጥቅምት 24/2013 ዓ፣ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ ከ30 ለሚበልጡ ለክልልና ከተማ አስተዳደር ተወካዮች የፀረ-ዶፒንግ ስልጠና በአዳማ ከተማ…
ለኢፌድሪ መከላከያ ስፖርት ክለብ አትሌቶች የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች በአበረታች ቅመሞች ዙሪያ ትምህርታዊ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ ቀን፡- አርብ ጥቅምት 20/2/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት ለመከላከያ ስፖርት ክለብ…
ለመከላከያ ስፖርት ክለብ አትሌቶች በዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ:: ቀን፡-ጥቅምት 18/2013ዓ.ም ቦታ፡- መከላከያ ስፖርት ክለብ አዳራሽ / ጃን ሜዳ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH_NADO/ ለኢፌድሪ መከላከያ ስፖርት ከለብ…
የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) አለም አቀፍ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ስምምነትን (Ant-Doping convention) ለማስተግበር የተቋቋመው ኮሚቴ የጋራ ውይይት አካሄደ፡፡ ቀን ፡- 18/02/2013 ዓ.ም አስተግባሪ ኮሚቴ የጤናውን፣ የትምህርትን፣ የፍትህን እና…
‹‹ኢትዮጵያ ዶፒንግን በመከላከል ንፅህ ሰፖርት ለማስንፋፋት እያደረገች ያለው ጥረት ፤በአፍሪካ ደረጃ ሞዴል መሆን የሚችል ተግባር መሆኑን ፡፡›› የዓለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ /WADA/ ፕሬዝዳት ዊቶልድ ባንካ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በዘላቂነት የስፖርት አበረታች…