Month: January 2021

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከሌሎች ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የ2013 ዓ.ም የ6 ወር የዕቅድ አፈፃፀም የኢፌድሪ ሰፖርት ኮሚሽን በተገኘበት ውይይት አደረገ ፡፡

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከሌሎች ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የ2013 ዓ.ም የ6 ወር የዕቅድ አፈፃፀም የኢፌድሪ ሰፖርት ኮሚሽን በተገኘበት ውይይት አደረገ ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከኢትዮጲያ ወጣቶች አካዳሚ እና…

የፀረ-ዶፒንግ ዲፓርትመንት የስራ ኃላፊዎች እና የአገራችን አባላት የጋራ ውይይት ተካሂዷል።

የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (UNECO) የፀረ-ዶፒንግ ዲፓርትመንት የስራ ኃላፊዎች እና የአገራችን National Compliance Program Platform አባላት የጋራ ውይይት ተካሂዷል። አገራችን ኢትዮጵያ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ የአለም አቀፉን የፀረ-ዶፒንግ…