ለስፖርት ጋዜጠኞች የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል ::
Read Time:33 Second
የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቋል ::
በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የጋዜጠኞች የውይይት መድረክ ሲጠናቀቅ በስፖርት ዘገባ ልምድና በጋዜጠኞች ሙያዊ ስነ-ምግባር ዙሪያ የተዘጋጀ ጽሑፍ በክቡር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ የኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር ቀርቧል::
የስፖርት ጋዜጠኝነት አጀማመር ፤ የመገናኛ ብዙሃን እና የሚዲያ ባለሙያዎች በማህበረሰቡ ዘንድ ሊኖራቸው የሚገቡ ድርሻ ምን መሆን አለበት ፤ በዘገባ ወቅት ሊኖሩ የሚገቡ የቋንቋ አጠቃቀም ፤ የመገናኛ ብዙሃን ዝርዝር ዓላማዎች ፤ የመገናኛ ብዙሃን ሊኖሯቸው የሚገቡ አመቺ ሁኔታዎች እና ያሉባቸውን አስቸጋሪ ሁኔታዎች በሚሉ ጉዳዮች ዙሪያ በዝርዝር ግንዛቤ መፍጠር በሚያስችል መልኩ ስልጠና ተሠጥቷል ::
በመጨረሻም የቀረበው ጽሑፍ መነሻ በማደረግ የጋራ ውይይት ተደረጎባቸው የእለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል ።




Related Post
Profile for Continental RM Panel members – Africa –
Profile for Continental RM Panel members - Africa - Preamble: The Regional Anti-Doping Organizations (RADOs) from Africa are...
በጽ/ቤቱ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን በማጠናከር ቀጣይ ሥራዎችን ለማሳካት ሰራተኛውና አመራሩ ሊረባረብ እደሚገባ ተገለጸ፡፡
በጽ/ቤቱ የተገኙ መልካም ተሞክሮዎችን በማጠናከር ቀጣይ ሥራዎችን ለማሳካት ሰራተኛውና አመራሩ ሊረባረብ እደሚገባ ተገለጸ፡፡ ‹‹በቀጣይ 6 ወር የጽ/ቤቱ ዋናኛ አጀንዳ 2021...
የጽ/ቤቱ የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
የጽ/ቤቱ የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ ቀን፤ አርብ የካቲት12/2013 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ውይይት::
የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ...
The Ethiopian National Anti-Doping office/ETH-NADO/, in collaboration with the FDRE Sports Commission
The Ethiopian National Anti-Doping office /ETH-NADO/, in collaboration with the FDRE Sports Commission and, the Ethiopian Sports Journalists Association, has...
በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡
በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና...
Average Rating