ስፖርት ህክምና ባለሞያዎች አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት በመከላከልና በመቆጣጣር ኃላፊነታቸዉን አንዲወጡ ጥሪ አቀረቧል፡፡
ስፖርት ህክምና ባለሞያዎች አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በዘላቂነት በመከላከልና በመቆጣጣር ሥራዎች ላይ ኃላፊነታቸዉን አንዲወጡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ጥሪ አቀረቧል፡፡ በስፖርት ድጋፍ ሰጭ ምግቦች (Supplements) ከዶፒንግ ላይ እና በተክለከሉ…