Day: March 8, 2021

ታዳጊ ወጣቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የOutreaching ፕሮግራም

ታዳጊ ወጣቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ለማጎልበት የOutreaching ፕሮግራም በአሰላ ከተማ አረንጓዴ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ቀን፡-የካቲት 26/2013 አሰላ አረንጓዴ ስታዲየም የኢትዮጵያ ብሄራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት…