ሀገረሰላማ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል

በአዲሲቷ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ውስጥ በሚገኘው ሀገረሰላማ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ አትሌቶች እና አሰልጣኞች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ETH-NADO መጋቢት 15/2013 ዓ.ም)፡-...