በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች(Supplments) ዙሪያ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡

በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች(Supplements) ዙሪያ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ቦታ፤ የአማራ ስፖርት ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ፣ባህርዳር ከተማ እሁድ ግንቦት 22/ 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች...

የስፖርት መምህራን ስፖርተኖችን ከማሰልጠን ጎን ለጎን የዶፒንግን ጉዳይ አካተው ማስተማር እዳለባቸው ተጠቆመ ፡፡

የመጀመሪያ ደረጃ የአሰልጣኝነት ስልጠና ለሚከታተሉ የስፖርት መምህራን በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒነግ ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ የስፖርት መምህራን ስፖርተኖችን ከማሰልጠን ጎን ለጎን የዶፒንግን ጉዳይ አካተው ማስተማር...

ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የግንዛቤ ማሰጨበጫ እና ንቅናቄ ፕሮግም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በመስጠት ተጠናቋል ፡፡ (ግንቦት 13 /2013 ዓ.ም)...

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ

"ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን" # ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ (ግንቦት 13/2013 ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ (ቡናማዎቹ ) ቡድን...

የሀዋሳ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች የህክምና ባለሙያዎች ፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና

በቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ ለሚገኙት የሀዋሳ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች የህክምና ባለሙያዎች ፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ...