ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የግንዛቤ ማሰጨበጫ እና ንቅናቄ ፕሮግም ለድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በመስጠት ተጠናቋል ፡፡ (ግንቦት 13 /2013 ዓ.ም)...

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ

"ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርተኞች እናፈራለን" # ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ (ግንቦት 13/2013 ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ (ቡናማዎቹ ) ቡድን...

የሀዋሳ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች የህክምና ባለሙያዎች ፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና

በቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ ለሚገኙት የሀዋሳ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች የህክምና ባለሙያዎች ፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ...