Day: May 31, 2021

በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች(Supplments) ዙሪያ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡

በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች(Supplements) ዙሪያ ለስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ቦታ፤ የአማራ ስፖርት ኮሚሽን ስብሰባ አዳራሽ፣ባህርዳር ከተማ እሁድ ግንቦት 22/ 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ ETH-NADO/ በአማራ ክልል…

በአማራ ክልል የስፖርት ተቋማት ስር ለሚገኙ ‹የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች ›

በአማራ ክልል የስፖርት ተቋማት ስር ለሚገኙ ‹የስፖርት ህክምና ባለሞያዎች › በዶፒንግ ጉዳዮች እና በስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (supplements) ዙሪያ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በባህር ዳር ከተማ ስልጠና በመተሰጠት ላይ ነው፡፡…

ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው ፡፡

ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው ፡፡ ግንቦት 20/2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH-NADO/ አዘጋጅነት የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሙያዎች በዶፒንግ ምርመራና…

የስፖርት መምህራን ስፖርተኖችን ከማሰልጠን ጎን ለጎን የዶፒንግን ጉዳይ አካተው ማስተማር እዳለባቸው ተጠቆመ ፡፡

የመጀመሪያ ደረጃ የአሰልጣኝነት ስልጠና ለሚከታተሉ የስፖርት መምህራን በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒነግ ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡ የስፖርት መምህራን ስፖርተኖችን ከማሰልጠን ጎን ለጎን የዶፒንግን ጉዳይ አካተው ማስተማር እዳለባቸው ተጠቆመ ፡፡ ጽ/ቤቱ/ETH-NADO/Sport Teachers…