Month: June 2021

ሰልጣኞች ከስፖርት ስልጠና ጎን ለጎን ስለዶፒንግ ምንነት፤በተዘረጉ አሰራር ሥርዓቶች ዙሪያ ዕውቀት ሊኖራቸዉ እደሚገባ ተገለፀ፡፡

ሰልጣኞች ከስፖርት ስልጠና ጎን ለጎን ስለዶፒንግ ምንነት፤በተዘረጉ አሰራር ሥርዓቶች ዙሪያ ዕውቀት ሊኖራቸዉ እደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚያሰለጥናቸዉ ሰልጣኖች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ…

በኢትየጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚገኙ ተተኪ አትሌቶች ስልጠና ተሰጠ

በኢትየጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚገኙ ተተኪ አትሌቶች ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ በኢትየጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ለሚሰለጥኑ ባለተሰጦ አትሌቶች ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ‹‹በስፖርት አበረታች ቅመሞች ምርመራና…

ወጣት ተተኪ አትሌቶች ከስፖርት አበረታች ቅመሞች እራሳቸውን በመጠበቅ በህይወታቸው ላይ ከሚደርሰው አደጋ ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ፡

ወጣት ተተኪ አትሌቶች ከስፖርት አበረታች ቅመሞች እራሳቸውን በመጠበቅ በህይወታቸው ላይ ከሚደርሰው አደጋ ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ፡፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ለኢትዮጲያ ወጣቶች አካዳሚ አትሌቶችና አመራሮች በዛሬው እለት…

በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች የፀረ-ዶፒንግ የትምህርት እና የውይይት መድረክ (ADEL)

ኢትዮጲያን ወክለው በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች የፀረ-ዶፒንግ የትምህርት እና የውይይት መድረክ (ADEL) አጠቃቀም ግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በበይነ መረብ አማካኝነት ተካሄደ፡፡ የውይይት መድረኩ ለአፍሪካ አትሌቶች በተለይም በ 2020 የቶኪዮ ኦሎምፒክ…

ዶፒንግን ጉዳይ በፎካል ፐርሰን ደረጃ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ዶፒንግን ጉዳይ በፎካል ፐርሰን ደረጃ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ ETH-NADO/ ግንቦት 22/2013 ዓ.ም ከአማራ ክልል…