የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ Eth-Nado/ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር ለመፈጸም የሚያስልችል የአቀም ግንባታ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰጠ፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ Eth-Nado/ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር ለመፈጸም የሚያስልችል የአቀም ግንባታ ስልጠና ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰጠ፡፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/Eth-Nado/ በ2014 በጀት ዓመት በዝግጅት ምዕራፍ…