Day: November 25, 2021

የዶፒንግን ጉዳይ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡

የዶፒንግን ጉዳይ እስከ ታችኛዉ መዋቅር ድረስ ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ (ህዳር 15/2014 ዓ.ም) የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልል የስፖርት ኮሚሽን የስራ…

ሰፖርተኞች ከዶፒንግ ችግር ነፃ የሚሆኑበትን ስራዎችን ሊሰራ ይገባል፡፡

ስፖርተኞችን ከማሰልጠን ጎነ ለጎን ስፖርቱ እና ሰፖርተኞች ከዶፒንግ ችግር ነፃ የሚሆኑበትን ስራዎችን ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጲያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዳይሬክተር አቶ መኮንን ይደርሳል ተናገሩ ፡፡ (ህዳር14/ 2014 ዓ.ም ሐዋሳ) የኢትዮጲያ…

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ወጣት ተተኪ አትሌቶችን ከስፖርት ጸረ- አበርታች ቅመሞች ለመጠበቅ የተለያዩ ዕቅዶችን በመቅረጽ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ (ሐሙስ 09/03/2014 ዓ.ም) የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት…