Year: 2021

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ውይይት::

የኢፌድሪ ስፖርት ኮሚሸን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት እና ከኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባባር ለስፖርት ጋዜጠኞች ባያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት የ10…

በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡

በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ የስፖርት ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች እና የክፍለ ከተማ የስፖርት ባለሙያዎች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ቀን፡- ሐሙስ /4/06/2013 ዓ.ም ቦታ፡-አዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት…

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ለመካከለኛና ረዥም ርቀት አትሌቶችና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም በዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በኢትዮጵያ ሆቴል ተሰጠ፡፡

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ለመካከለኛና ረዥም ርቀት አትሌቶችና አመራሮች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም በዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በኢትዮጵያ ሆቴል ተሰጠ፡፡ ‹‹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH_NADO/ ከተመሰረተ…

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከሌሎች ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የ2013 ዓ.ም የ6 ወር የዕቅድ አፈፃፀም የኢፌድሪ ሰፖርት ኮሚሽን በተገኘበት ውይይት አደረገ ፡፡

ጽ/ቤታችን /ETH-NAD0/ ከሌሎች ተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን የ2013 ዓ.ም የ6 ወር የዕቅድ አፈፃፀም የኢፌድሪ ሰፖርት ኮሚሽን በተገኘበት ውይይት አደረገ ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ- አበረታች ቅመሞች ፅ/ቤት ከኢትዮጲያ ወጣቶች አካዳሚ እና…

የፀረ-ዶፒንግ ዲፓርትመንት የስራ ኃላፊዎች እና የአገራችን አባላት የጋራ ውይይት ተካሂዷል።

የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (UNECO) የፀረ-ዶፒንግ ዲፓርትመንት የስራ ኃላፊዎች እና የአገራችን National Compliance Program Platform አባላት የጋራ ውይይት ተካሂዷል። አገራችን ኢትዮጵያ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ የአለም አቀፉን የፀረ-ዶፒንግ…