Year: 2022

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ቀን፤ ሐሙስ ጥር 26/2014 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ በ2014 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው…

የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን ተሰጠ

የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በማካሄድ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ ዝግጅት ኦረንቴሽን ተሰጠ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በ2014 በጀት ዓመት በ6 ወራት ውስጥ የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሞ የቀጣይ የ6 ወር የዕቅድ…

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እደሚደረግ ተጠቆመ ፡፡

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግ የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እደሚደረግ ተጠቆመ ፡፡ የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ትምህርት ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ እንዲሁም በስፖርት የማሰልጠኛ ማዕከላት…

የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ ኢንተርናሽናል ሃገር አቋራጭ ውድድር

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ለ39ኛ ግዜ የካቲት 06/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በተከሄደው የጃን – ሜዳ እና የምስራቅ አፈሪካ ኢንተርናሽናል ሃገር አቋራጭ ውድድር ላይ ለተሳተፉ የስፖርተኞችና የስፖርት ባለሞያዎች እንዲሁም…

ኢትዮ-ኤሌትሪክ አትሌቲክስ ብድን

ለኢትዮ-ኤሌትሪክ አትሌቲክስ ብድን ስልጠና ተሰጠ የካቲት11/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን/ETH-ADA/ ለኢትዮ-ኤሌትሪክ አትሌቲክስ ቡድን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒነግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዲሰ አበባ፣አራራት ሆቴል ተሰጥቷል፡፡ በመድኩ ላይ 85…

39ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዎና

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ከየካቲት 15-20/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስቴዲየም በመካሄድ ላይ በሚገኝው 39ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ የክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዎና ላይ የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ የOutreaching ፕሮግራም ማካሄድ ጀምሯል፡፡…

ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል

ማሰልጠኛ ተቋማችን የዶፒንግ ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ፡- አቶ ታደሰ በኪ የጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማስልጠኛ ማዕከል የትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር ቀን፡-የካቲት 27/2014 ዓ.ም ቦታ፡- (ጥሩነሽ ዲባባ ስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል)…

በ10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 3ኛው ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር

የፀረ-ዶፒንግ የግንዛቤና የህዝብ ንቅናቄ (outreaching) ፕሮግራም በ10ኛው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች እና 3ኛው ከ18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ውድድር በአሰላ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ ቀን፡ የካቲት 28/2014 ዓ.ም ከየካቲት 28 –…

ኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ ለኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡ በቀደምት አትሌቶቻችን በአለም አቀፍ ደረጃ የተገነባው የኢትዮጵያ መልካም ገፀታ ማስቀጠል እንፍልጋለን…