Month: March 2023

ለኢትዮ-ኤሌክትሪክ እና ለቦሌ ክ/ከተማ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ሊግ ክለቦች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ ሥልጠና ተጀመረ፡፡ በዛሬው ዕለት ለኢትዮ-ኤሌክትሪክ እና ለቦሌ ክ/ከተማ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ አትሌቶችና ለአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡…

ለሐዋሳ ከተማ እና ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሴቶች እግርኳስ ክለቦች ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምር ሊግ እግር ኳስ ክለቦች በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የሚሰጠው ሥልጠና እደቀጠለ ነው ፡፡ ለሐዋሳ ከተማ እና ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሴቶች እግርኳስ ክለቦች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ቀን፡…

ለእግር ኳስ ክለብ አሰልጣኞች የፀረ -ዶፒንግ የሙያ ፍቃድ (license) መስጠት እዲሚጀምር ተጠቆመ፡፡

የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌድሬሽን ለእግር ኳስ ክለብ አሰልጣኞች የፀረ -ዶፒንግ የሙያ ፍቃድ (license) መስጠት እዲሚጀምር ተጠቆመ፡፡ ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምር ሊግ እግር ኳስ ክለቦች በስፖርት በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ላይ የሚሰጠው…

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ለአርባ ምንጭ ሴቶች ፕሪምር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ለአርባ ምንጭ ሴቶች ፕሪምር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ሐዋሳ ከተማ፡ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች…

ለአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር እና ለአዳማ ከነማ ሴቶች ፕሪምር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር እና ለአዳማ ከነማ ሴቶች ፕሪምር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ስልጠና ተሰጠ፡፡ ሀዋሳ ከተማ፡ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ አራሳችንን እንጠብቅ በሚል ዕርስ…

ውድድሩ ፍትኃዊነቱን ጠብቆ እንዲካሄድ ለማስቻል ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ይገኛል።

እግር ኳሱ ከአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ነፃ በሆነ መልኩ እንዲስፋፋ እና ውድድሩም ፍትኃዊነቱን ጠብቆ እንዲካሄድ ለማስቻል ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…

ለወርልድ ቴኳንዶ ፌድሬሽን አሰልጣኞችና ስፖርተኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡

ለወርልድ ቴኳንዶ ፌድሬሽን አሰልጣኞችና ስፖርተኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡ አዲስ አበባ፡ ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ለወርልደ ቴኳንዶ ፌደረሬሽን…

አውትሪቺንግ(outreaching)ፕሮግራም

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት በሱሉልታ ከተማ በተካሄደው አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር ላይ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአውትሪቺንግ ፕሮግራም አካሄደ፡፡ በዚህ አውትሪቺንግ(outreaching)ፕሮግራሙ ላይ አትሌቶች፤አሰልጣኞች፤የስፖርት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች…