Month: March 2023

የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ

የፀረ-ዶፒንግ ግንዛቤ እና ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም በድሬደዋ ከተማ መካሄድ ጀመረ ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 12 ቀን 2015 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከድሬደዋ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ጋር…

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከድሬደዋ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች

የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ከድሬደዋ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የስራ ኃላፊዎች ጋር በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 13 /2015ዓ፣ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን…

የፀረ-አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም

በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ያለው የፀረ-አበረታች ቅመሞች ግንዛቤ እና ህዝባዊ ንቅናቄ (Social Campaign ) ፕሮግራም ተጠናክሮ እደቀጠለ ነው ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡(ታህሳስ 14 ቀን 2015 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ’’ ንፁህ…

በደሬደዋ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለፕረጄክት ስፖርት ማዕከላት አስልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ፡፡

በደሬደዋ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለፕረጄክት ስፖርት ማዕከላት አስልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ድሬደዋ ከተማ፡ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በድሬደዋ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ለስፖርት ፕሮጀክት ማዕከላት አሰልጣኞች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ…

የፀረ-ዶፒንግ የግንዛቤ ማስጨበጫ Outreaching ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ ትንሿ ስታዲያም ተካሄደ ፡፡

የፀረ-ዶፒንግ የግንዛቤ ማስጨበጫ Outreaching ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ትንሿ ስታዲያም ተካሄደ ፡፡ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን (ETH-ADA) ከታህሳስ 20-23/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በትንሿ ስታዲያም በሚካሄደው የ1ኛው ዙር…

የአውትሪቺንግ(outreaching) ፕሮግራሙ ከፊል ገፅታ በፎቶ ዜና፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሱሉልታ ከተማ በተካሄደው 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ የአውትሪቺንግ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በዚህ አውትሪቺንግ (outreaching)ፕሮግራም ላይ የተለያዩ አዝናኝ እና…

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ላይ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ቀን፤ ሰኞ ጥር 08/2015 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ በ2015 የመጀመሪያው ግማሽ በጀት ዓመት ባከናወኗቸው…

“በጋራ በመስራት ውጤታማ የሆኑ ስኬቶችን በተቋም ደረጃ ማስመዝገብ ይገባል”

“በጋራ በመስራት ውጤታማ የሆኑ ስኬቶችን በተቋም ደረጃ ማስመዝገብ ይገባል” ክብር አቶ መኮንን ይደርሳል የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቀን ፡- 08/05/2015 ዓ.ም አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ6…

የ2015 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈጻጻም በመገምገምና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ ።

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ የ2015 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈጻጻም በመገምገምና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ ። ————————————————————— በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን /ETH-ADA/ የ2015…