Month: September 2024

የአለም አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት (AIU) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረገ።

የአለም አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት (AIU) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣንን በዛሬው እለት ጉብኝት አደረገ። መስከረም 15/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የአለም አትሌቲክስ ኢንተግሪቲ ዩኒት (AIU) አውቶ ኮምፒቴሽን ቴስት ማኔጀር አቶ ራፋያል ሮክስ…

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት የስፖርት ትምህርት ስልጠና ዘርፍ አመራሮች ጋር በዛሬው ዕለት የጋራ ውይይት አድርጓል።

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት የስፖርት ትምህርት ስልጠና ዘርፍ አመራሮች ጋር በዛሬው ዕለት የጋራ ውይይት አድርጓል። ግንቦት 30/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች…

በሀዋሳ ከተማ ንፁህ ስፖርት ለጤናማ ዜጋ በሚል መሪ ቃል የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም በተለያዩ ሁነቶች ተካሄደ።

በሀዋሳ ከተማ ንፁህ ስፖርት ለጤናማ ዜጋ በሚል መሪ ቃል የፀረ-ዶፒንግ የቅስቀሳና የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራም በተለያዩ ሁነቶች ተካሄደ። ነሐሴ 27/2ዐ16 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፀረ – አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት…

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኙበት የጋራ የውይይት መድረክ በማካሄድ ይገኛል ፡፡

የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አጠቃላይ ሰራተኛው በተገኙበት የጋራ የውይይት መድረክ በማካሄድ ይገኛል ፡፡ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የተቋሙ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ ክንውን፣ የቀጣይ በጀት…

የፀረ-አበረታች ቅመሞች/ፀረ-ዶፒንግ/ የቅስቀሳና ህዝብ ንቅናቄ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው ።

የፀረ-አበረታች ቅመሞች/ፀረ-ዶፒንግ/ የቅስቀሳና ህዝብ ንቅናቄ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው ። ነሐሴ 24/2016 ዓ.ም ሀዋሳ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ከነሐሴ 24 -25 ዓ.ም የሚቆይ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የህዝብ…

ከአበረታች ቅመሞች ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥቆማ ከታች በተጠቀሱት መንገዶች መረጃ በመስጠት ስፖርቱን ከአደጋ ከመታደግ ባሻገር አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም በስፖርተኞች ላይ የሚመጣውን ሁለንተናዊ የጤና ችግር እንከላከል !!!

ከአበረታች ቅመሞች ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ጥቆማ ከታች በተጠቀሱት መንገዶች መረጃ በመስጠት ስፖርቱን ከአደጋ ከመታደግ ባሻገር አበረታች ቅመሞችን በመጠቀም በስፖርተኞች ላይ የሚመጣውን ሁለንተናዊ የጤና ችግር እንከላከል !!!

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው።

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው። ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በአንድ ጀምበር 600…

በፔሩ ሊማ በሚካሄደው የ20ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌትክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

በፔሩ ሊማ በሚካሄደው የ20ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌትክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች…

የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግና ንቅናቄ ለመፍጠር በአበበ ቢቂላ ስቴድየም የስፖርት አበረታች ቅመሞች /የፀረ -ዶፒንግ /(አውትሪቺንግ ) ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።

የስፖርቱን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማሳደግና ንቅናቄ ለመፍጠር በአበበ ቢቂላ ስቴድየም የስፖርት አበረታች ቅመሞች /የፀረ -ዶፒንግ /(አውትሪቺንግ ) ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፀረ -አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን አዲስ…