የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ9ኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ9ኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ሚያዝያ 4/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው በ2017 በጀት ዓመት በ9 ወር ውስጥ…
የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የ9ኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ ሚያዝያ 4/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው በ2017 በጀት ዓመት በ9 ወር ውስጥ…
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ከማኔጅመንት አባላት ጋር ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ሚያዚያ 2/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በ2017 በጀት አመት የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ላይ ከተቋሙ…
በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የጋራ ውይይት ተካሄደ። መጋቢት 27/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሽ ስህን፣ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የአለም አትሌቲክስ የኢንተግሪቲ ዩኒት ተወካይ…
የአለም አቀፉ አመታዊ የፀረ-ዶፒንግ ጉባኤ (WADA’s Annual Symposium) እ.ኤ.አ ከመጋቢት 18/2025 ጀምሮ ላለፉት ቀናት በስዊዘርላንድ ሉዛን ከተማ ተካሄዷል። አገራችን ኢትዮጵያን በመወከል በዚህ ጉባኤ ላይ የተሳተፍን ሲሆን በስብሰባው ላይ ከቀረቡት የጋራ…
ተቋሙ የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ ። ጥር 4/2017 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ፣ የስድስት ወራት የክትትል…
ወላይታ ሶዶ ላይ በተዘጋጀው የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር ላይ ሰፊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች የግንዛቤ ማስጨበጫና የህዝብ ንቅናቄ ፕሮግራሞች ተካሂደዋል። ተተኪ ስፖርተኞች ወደ ኢሊት ደረጃ ለመሸጋገር በስፖርቱ ከሚኖራቸው ክህሎት ባለፈ በአበረታች ቅመሞች…