Month: May 2025

ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (Sample Collection Personnel’s) የአቅም ግንባታ ስልጠና  በመሰጠት ላይ ይገኛል ።

ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ምርመራና ቁጥጥር ባለሞያዎች (Sample Collection Personnel’s) የአቅም ግንባታ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል ። ሚያዝያ 22/2017 ዓ/ም አዳማ የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ለስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም…