Read Time:47 Second
ሰላም ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ጥቂት ለመረጃ ይህችን እናድርሳችሁ
# የስፖርት አበረታች ቅመሞች ማለት በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወቅት ሁለንተናዊ ብቃትን ሚጨምሩ የተከልከሉ አበረታች ቅመሞችን በመጠቅም ያልተገባ ውጤት ማስመዝገብ ወይም ለማስመዝገብ መሞከር ነው ።
# በተጨማሪም በአለም የጸረ-ዶፒንግ ህግ የተደነገጉ የተለያዩ የህግ ጥሰቶችን መፈጸም ይጨምራል
በዚህም መሰረት የህግ ጥሰት ተብለው ከተጠቀሱት ውስጥ አንዱ የተከለከሉ ንጥረ ነገሮችን ወይም ዘዴዎችን ይዞ መገኘት ነው።
• የተከለከሉ ንጥረ ነገሮችን ወይም ዘዴዎችን ይዞ መገኘት
ማንኛውም አትሌት ፣ የአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛ እና ሌሎች አካላት ለህክምና አገልግሎት ለተፈቀዱ መድኃኒቶች ወይም ሌላ ተቀባይነት ላለው ዓላማ መሆኑን ማስረዳት ካልቻለ በስተቀር የተከለከሉ ንጥረ ነገሮችን እና ዘዴዎችን በማንኛውም ጊዜ ይዞ መገኘት አይችልም፡፡
###ስፖርተኞች አበረታች ቅመሞችን ላለመጠቀምና ተጋላጭ ላለመሆን እራሳችሁን የመጠበቅ እና ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባችሁዋል!!!
ዶፒንግን በጋራ እንከላከል !!!
እራሳችንን እና ወገኖቻችንን ከኮሮና ቫይረስ አንጠብቅ !!!!
አድራሻ፡- ስታዲየም የሃ ህንፃ 8ኛ ፎቅ
ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡- 5487
ስልክ ቁጥር፡- 011 5 58 35 17
011 5 58 19 66
011 5 58 17 00
Facebook.com/Eth-Nado
ዌብሳይት አድራሻችን፡- www.ethnado.org
የቴሌግራም ቻናላችን:-@ethnado2012