Author: Ermias

አገር አቀፍ የስፖርት ማህበራትና የስልጠና መዕከላት የፀረ-ዶፒንግን ጉዳይ የእቅዳቸው አካል በማድረግና አስፈላጊውን ሐብት በመመደብ ትኩረት ሰጥተው መፈፀም እደሚገባቸው ተጠቆመ፡፡

አገር አቀፍ የስፖርት ማህበራትና የስልጠና መዕከላት የፀረ-ዶፒንግን ጉዳይ የእቅዳቸው አካል በማድረግና አስፈላጊውን ሐብት በመመደብ ትኩረት ሰጥተው መፈፀም እደሚገባቸው ተጠቆመ፡፡ መጋቢት 23/2013 ዓ.ም አዳማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ከኤፌድሪ ስፖርት…

በሀዋሳ ክለብ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ስፖርተኞች፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች ሰልጠና ተሰጥቷል ፡፡

በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ በሀዋሳ ክለብ ውስጥ ለሚገኙ የተለያዩ ስፖርተኞች፣ አሰልጣኞች እና አመራሮች ሰልጠና ተሰጥቷል ፡፡ ቀን ፡- መጋቢት 17/2013 ዓ.ም ሴንትራል ሆቴል ሀዋሳ በስልጠናው ላይም 40 የሚሆኑ…

# ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርት እና ስፖርተኞችን እናፈራለን !!!

# ከዶፒንግ የጸዳ ስፖርት እና ስፖርተኞችን እናፈራለን !!! በሐዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለው ለስፖርት ማሰልጠኛ ተቋማት ስፖርተኞች አሰልጣኞች እና የስፖርት አካላት በዶፒንግ ዙሪያ እየተሰጠ ያለው የስልጠናና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ-ግብር እንደቀጠለ…

ሀገረሰላማ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል

በአዲሲቷ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ውስጥ በሚገኘው ሀገረሰላማ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ አትሌቶች እና አሰልጣኞች በዶፒንግ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ETH-NADO መጋቢት 15/2013 ዓ.ም)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት…

ለሐዋሳ ዩንቨርስቲ የ2013 ዓ/ም የመጀመሪያ ድግሪ የስፖርት ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች

ለሐዋሳ ዩንቨርስቲ የ2013 ዓ/ም የመጀመሪያ ድግሪ የስፖርት ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች እና መምህራን በአበረታች ቅመሞች ወይም ዶፒንግ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ቀን ፡- መጋቢት 14/2013 ቦታ ፡- ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጲያ…

ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል እና ከሲዳማ ክልል ለተወጣጡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት/ETH-NADO/ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል እና ከሲዳማ ክልል ለተወጣጡ ለህክምና ፤ የስነ-ምግብ እና ወጌሻ ባለሞያዎች በተዘጋጀ መድርክ ላይ ‹‹የስፖርት ድጋፍ ሰጪ ስነ-ምግቦች (Supplements) ከአበረታች ቅመሞች…

አበረታች ቅመሞችን (ዶፒንግን) በመከላከል ረገድ የህክምና ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ፡፡

አበረታች ቅመሞችን (ዶፒንግን) በመከላከል ረገድ የህክምና ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ፡፡ ቀን፡- መጋቢት 13/ 2013 ዓ.ም ሐዋሳ ሴንትራል ሆቴል በሐዋሳ ከተማ የስፖርት ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ለህክምና ፤ የስነ-ምግብ እና ወጌሻ…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን በዶፒንግ ፅንሰ-ሃሳብ ስልጠና ተሰጠ::

ቀን፡- ሀሙስ መጋቢት 9/2013 ዓ.ም ቦታ ፡- ጥሩነሽ ዲባባ ሆቴል ለገጣፎ እና አሰለፈች ሆቴል አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽ/ቤት /ETH_NADO/ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን በስፖርት አበረታች ቅመሞች ወይም…

ለፅ/ ቤቱ አመራር እና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ፡፡

ለፅ/ ቤቱ አመራር እና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ ፡፡ ሠራተኛው መብቱ እዲከበርለት የሚፈልገውን ያህል ግዴታውን መውጣት ይኖርበታል ተባለ፡፡ ማክሰኞ የካቲት 30/2013 ዓ.ም አዳማ ከተማ ኤከስኪዮቲቭ ሆቴል በመንግስት ሰራተኞች መተዳደሪያ አዋጅን 1064/2010…