የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA)ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ ነበር አለ ፡፡
ባለፉት ጊዜያት በአገራችን ኢትዮጵያ የስፖር አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማጠናከርን ጨምሮ የተካሄደው እንቅስቃሴ ውጤታማ በሆነ መልኩ መፈፀሙን የአለም አቀፉ የፀረ-ዶፒንግ ኤጀንሲ (WADA) አስታወቀ። በአለም አቀፍ ህጎችና…